ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2011 ዓ.ም ለአዲስ ተማሪዎች ደግሞ ጥቅምት 9 እና 10 2011 ዓ.ም መሆኑን በመግለፅ በእነዚህ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ በተለያዩ ሚዲያዎች ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወቃል፡፡ 
ሆኖም ግን የዩኒቨርሲቲያችን የ2011 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃማ ሆነ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ በመሆኑ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እስኪደርግላችሁ ድረስ ባላችሁበት እንድትቆዩ እናሳውቃለን፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
025 553 0355

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *