ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 2 እና 3 ቀን 2011 ዓ.ም ለአዲስ ተማሪዎች ደግሞ ጥቅምት 9 እና 10 2011 ዓ.ም መሆኑን በመግለፅ በእነዚህ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ በተለያዩ ሚዲያዎች ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወቃል፡፡  ሆኖም ግን የዩኒቨርሲቲያችን የ2011 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃማ Read More …

እንኳን ደስ አላችሁ

የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በየዓመቱ በሚያስመዘግቡት ውጤት እየመዘነ ለዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ ይሰጣል፡፡ በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲዎቹ የነበራቸውን አፈፃፀም መሰረት አድርጎ ዛሬ ይፋ ባደረገው ደረጃ የመጀመሪያው ትውልድ (አንጋፋ) ውስጥ ከሚመደቡት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ዩኒቨርሲቲያችን የ3ኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ ለተገኘው ውጤት የመላው የዩኒቨርሲቲያችን Read More …